አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ 🚨 በቅርብ ጊዜ በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር… — Major Crypto Airdrops — TG.ME

🚨 አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ 🚨

በቅርብ ጊዜ በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ዘዴ በስፋት እየተሰራጨ ነው።

ጠላፊዎች አሳሳች ምስሎችን፣ ቪዲዮዎችን ወይም አስደንጋጭ መልዕክቶችን በመጠቀም አደገኛ ሊንኮችን (Links) ይልካሉ።

እነዚህ መልዕክቶች ከማታውቋቸው ሰዎች ብቻ ሳይሆን፣ አካውንታቸው ከተጠለፈ ጓደኞቻችሁ፣ ዘመዶቻችሁ ወይም የምታምኗቸው ሰዎች ሊመጡ ይችላሉ።

ሊንኩን ጠቅ እንዳደረጋችሁ ወይም እንደከፈታችሁት፣ የቴሌግራም አካውንታችሁ በጠላፊዎች ቁጥጥር ስር ሊገባ ይችላል።

📤ለምሳሌ :-"እዚህ ዌብሳይት ላይ ፎቶህን አየሁት" የሚል መልዕክት ደርሷችሁ ይሆናል

🔒 ራሳችሁን ለመጠበቅ የሚከተሉትን ያድርጉ፦

1️⃣ Settings → Privacy and Security → Devices ውስጥ ገብታችሁ የማታውቁትን ወይም አጠራጣሪ የሆኑ ስልኮች (Sessions) Terminate ወይም Terminate All Other Sessions በማድረግ ያስወግዱ።

2️⃣ Two-Step Verification ከአሁኑ ይክፈቱ።
Settings → Privacy and Security → Two-Step Verification ውስጥ በመግባት ጠንካራ የይለፍ ቃል (Password) ያስቀምጡ።

Hint ላይ ሌላ ነገር አስገቡ ብዙ ሰው ፖስዎርዱን መልሶ ሲያስገባ አይቻለው

🙏 ይህን ማስጠንቀቂያ ለጓደኞቻችሁ፣ ለቤተሰቦቻችሁ እና ለሌሎች የምታምኗቸው ሰዎች በማጋራት ከዚህ አደገኛ ጥቃት እንዲጠነቀቁ አድርጉ።

@Major_Cryptto
👍1
June 15, 2026 48 1