®|| "Are you watching , Are you watching Arsenal ? Are you watching Arsenal"ይሄ ዜማ ዌስትሃም በ23/24 ሲዝን ማንችስተር ሲቲ የፕርሚዬር ሊጉን ዋንጫ እነሱን በማሸነፈ ከእኛ ቀምቶ ሲያነሳ ያዜሙት ዜማ ነበር። ታዲያ አሁን ዌስትህም በሚወርድበት አመት አርሰናል የሊጉ ዋንጫ ባለ ክብር ሊሆን 2 ጨዋታዎች ብቻ ቀርተዋል። ከወረዱም ለመውረዳቸው ዋነኛ ምክንያት እኛው ሆነን !ጊዜ ጌታ ፣ ጊዜ ዳኛ #@@"SHARE" || @ETHIO_ARSENALt.me/Major_cryptto/24041May 10, 2026 30