በክለባችን ታሪክ በአንድ ሲዝን ብዙ ጨዋታዎችን ያሸነፍንበት አመት 1970/71 ሲዝን ነው በግዜውም 41 ጨዋታዎችን ነበር ማሸነፍ የቻልነውን !በዚህ ሲዝን ገና 15 ጨዋታዎች እየቀሩን 38 ጨዋታዎችን ድል አድርገናል !👏SHARE"🤳@YEGNA_ARSENAL_ETH✅t.me/Major_cryptto/2400Translate1March 27, 2026 39