@maheberat · 2K subscribers
የተመረጡ የማህበራት እና የካሴት መዝሙራትን የሚያገኙበት፣ ወቅታዊና አሁናዊ መረጃዎችን የሚጋሩበት እንዲሁም የተለያዩ መፅሀፍትንና ትረካዎችንና የመሳሰሉትን የሚያገኙበት ድንቅ ቻናል ተቀላቀሉን ብዙ ያተርፉበታል። ለአስተየትዎ @Natnael1201
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/maheberatIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created December 16, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 18, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
የበዓሉ መጠሪያ ስሞች 1. ደብረ ታቦር የተባለው ጌታ ክብሩን የገለጠበት ስፍራ ደብረ ታቦር ስለሆነ በዚሁ በዓሉ ስያሜውን አግኝቷል። 2. ቡሔ ይባላል ፦ ቡሄ ብርሃን ማለት ነው በደብረታቦር ቧ ብሎ የተገለጠውንየጌታችንን የፊቱን ብርሃን ጸዳል፤ የልብሱንም እንደ ነጭ በረዶ ጸዓዳ መሆን ያስረዳል፡፡ 3. ቡሔ ማለት መላጣ (ገላጣ) ማለት ነው፡፡ይኸውም በበዓሉ ዋዜማ ልጆች ‹‹ ቡሔ በሉ፤ ቡሔ መጣ ፣ ያ መላጣ፣ ቅቤ ቀቡት እንዳይነጣ›› ይላሉ እዚህ ላይ ቡሄ ያለው ዳቦ…
ዘክረምት☘️ እግዚአብሔር፦ የበልግ ዝናምን ይሰጣችሁ ዘንድ እግዚአብሔርን ለምኑት። በረከትን ለእናንተ ያዘንባል። ክረምትን በየዓመቱ የምታስገባ አቤቱ ዕውቀትን ስጠን። ሰማይን በደመና የሚጋርድ ለሥጋ ሁሉ ምግብን የሚሰጥ ነው። በምድር ሁሉ ዝናምን ያወርዱ ዘንድ ደመናትን የሚያዝዛቸው ነው። ለቸሮች ቸር ለይቅር ባዮች ይቅር ባይ የሆነ [እግዚአብሔር] በምድር ላይ ዝናምን ያወርዳል። [አቤቱ አንተ] ለነገሥታት ሰላምን ትሰጣለህ ለአብያተ ክርስቲያናትም ጸጥታን ትሰጣለህ። በኖኅ ጸ…
[media, no text]
[media, no text]
[መሐረነ አብ የምህላ ጸሎት]
▽▽▽መሐረነ አብ = አብ ሆይ ማረን▽▽▽ ➧፩➧መሐረነ አብ ➝ሃሌ ሉያ ➝ተሣሃለነ ወልድ ➝ሃሌ ሉያ ➝መንፈስ ቅዱስ መሓሪ ተዘከረነ በሣህልከ (፫ ጊዜ በል) ➧፪➧ለከ ንፌኑ ስብሐተ ወለከ ናዐርግ አኰቴተ። ➧፫➧መሐረነ መሓሪ ኀጢአተነ አስተሥሪ። ➧፬➧ወአድኅነነ ➝ወተማኅጸን ነፍሰነ ወሥጋነ ➝ክርስቶስ ወልደ እግዚአብሔር። ➧፭➧አምላክነ ➝ወመድኀኒነ ➝ኢየሱስ ክርስቶስ ተሣሃለነ። ➧፮➧በብዝኀ ምሕረትከ ➝ደምስስ አበሳነ ➝ወፈኑ ሣህለከ ላዕሌነ። ➧፯➧እስመ እም ኀቤከ…