አብዛኞቹ ደንበኞቻችን በSole ሲሰሩ
እነዚህ ችግሮች ነበሩባቸው፦
❌ ወደ Import ሥራ መግባት አልቻሉም
❌ በTender ላይ መወዳደር አስቸጋሪ ነበር
❌ የግልና የንግድ ገንዘብ ተቀላቅሎ ነበር
መፍትሄው?
እኛ ከSole ወደ PLC እንዲሸጋገሩ አገዝናቸው።
ከዚያስ?
✅ Import ጀመሩ
✅ Tender ማሸነፍ ጀመሩ
✅ የግልና የንግድ ገንዘቡን ለይቶ ማስተዳደር ጀመሩ
ትክክለኛው የንግድ መዋቅር የንግድዎን እድገት ይቀይራል። 🔥




