የታክስ ከፋይ ምዝገባ እና ስረዛ/ክሊራንስ/ አሰጣጥ እንዴት ነው? በቅርቡ የተደረገው ማሻሻያ ስለ ታክስ… — The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ. — TG.ME

⚠️የታክስ ከፋይ ምዝገባ እና ስረዛ/ክሊራንስ/ አሰጣጥ እንዴት ነው?

በቅርቡ የተደረገው ማሻሻያ ስለ ታክስ አከፋፍል እንዲሁም ክሊራንስ ሚገኝበትን መንገድ በግልፅ አስቀምጧል።

✉️ለበለጠ መረጃ Pdf ለማግኘት @realhamdifeki ላይ "7" ብለው ይላኩ
August 31, 2026 423 1