Telegram ላይ መጠቀም የምንችላቸው ብዙ አይነት Inline ቦቶች አሉ። ▫ Inline bot ማለት chat… — Li Man Tech — TG.ME

Telegram ላይ መጠቀም የምንችላቸው ብዙ አይነት Inline ቦቶች አሉ።

Inline bot ማለት chat ስናደርግ የሆነ ነገር search ለማድረግ የምንጠቀምባቸው ቦቶች ማለት ነው።

🔻ለምሳሌ ፎቶ search አድርጎ ለመላክ በቀላሉ
@pic ብላችሁ space ካደረጋችሁ በኋላ search ማድረግ የምትፈልጉትን ነገር ፅፋችሁ search ማድረግ ትችላላችሁ።
እነዚህም የሚከተሉት ናቸው።

@vid Search/send YouTube videos
@youtube Search/send YouTube videos
@pic Search/send pictures
@bing Search/send Bing images
@wiki Search/send Wikipedia articles
@imdb Search/send movie/series info
@bold Format text: bold, italic, monospace
@music Search/send music/MP3s
@sticker Search stickers using emoji
@foursquare Search restaurants/places nearby
@gamee Send/play games
@gamebot Send/play Telegram games


ይህ Post ምን ያህል ጠቃሚ ነዉ? REACT እያደረጋችሁ😍🔥👍
👍13❤2
August 20, 2026 1.1K 20