ጠቃሚ tip
Separate Sound
▪ስልካችሁን ከheadset ወይም ከearpad ጋር connect አድርጋች ነገር ግን የፈለጋችሁትን አፕሊኬሽን ስትከፍቱ በስልካችሁ speaker ወይም በheadset ማዳመጥ እንደምትችሉ ታውቃላችሁ?
ለምሳሌ YouTube ስትከፍቱ በearpad TikTok ስትከፍቱ ግን በspeaker
▪ይህን ለማድረግ የስልካችሁ settings ከገባችሁ በኋላ Sound and vibration የሚል ውስጥ ትገባላችሁ።
ታች ላይ Separate app sound የሚል ምርጫ አለ። እሱን ትከፍቱና turn on ታደርጉታላችሁ።
ከተዘረዘሩት አፕሊኬሽኖች ውስጥ በስልኩ speaker ወይም በbluetooth እንዲከፈት የምትፈልጉትን አፕሊኬሽኖች ትመርጣላችሁ። ከዛ ስልክ speaker ከሆነ Phone በbluetooth ከሆነ ደግሞ Bluetooth device አድርጋችሁ መውጣት ነው።
▪ይህን በምታደርጉበት ጊዜ ሁለት ሰው በ1 ጊዜ በስልካችሁ የተለያየ ነግር መስማት ይችላል። ለምሳሌ እናንተ TikTok እያያችሁ ሌላ ሰው ደግሞ ሙዚቃ መስማት ይችላል።
ይህ Post ምን ያህል ጠቃሚ ነዉ? REACT እያደረጋችሁ😍🔥👍


