አሪፍ ትምህርታዊና የጠቅላላ እውቀት የYouTube ቻናሎች ልጠቁማችሁ።
▪ሰለ ሒሳብና ቁጥሮች
www.youtube.com/@numberphile
▪ለመረዳት ቀላል በሆነ መልኩ የተሰራና በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዬች የሚያተኩር
www.youTube.com/@TraversyMedia
▪ ስለሳይንስ፣ ስለself development ስለማህበራዊ ግንኙነት ወዘተ የሚዳስስ
www.youtube.com/@bigthink
▪ስለ Web design እና coding www.youtube.com/@crashcourse
▪የተለያዩ የሳይንስና የጠቅላላ ዕውቀት ጥያቄዎችን በተግባር የሚፈትሽ
www.youtube.com/@veritasium
6July 26, 2026 3K 3 17