AINews 🔥 አስደሳች ዜና ከ Google NotebookLM! 🎬 NotebookLM አዲስ የ“Cinematic… — Li Man Tech — TG.ME

#AINews
🔥 አስደሳች ዜና ከ Google NotebookLM!

🎬 NotebookLM አዲስ የ“Cinematic Video Overview” ባህሪ አስገባ!

አሁን NotebookLM ካሉዎት መረጃዎች (PDF, Docs, Links ወዘተ) በመጠቀም እንደ አጭር ዶክመንተሪ ያሉ ሲኒማቲክ ቪዲዮዎች ማቅረብ ይችላል።

📌 ዋና ነጥቦች:

Cinematic Video Overview – መረጃዎችን ወደ ተንቀሳቃሽ ምስል፣ አኒሜሽን እና ማራኪ ትረካ ይቀይራል
📊 Source-based generation – ቪዲዮው በእርስዎ ያስገቡት መረጃ ላይ ብቻ ይመሠረታል
🎥 Documentary style – እንደ አጭር ዶክመንተሪ የተዘጋጀ ቪዲዮ
ከቀድሞው የቪዲዮ ስሪት የተሻለ – ቀለል ያሉ ስላይድ ማጠቃለያዎች ብቻ ሳይሆን አኒሜሽን የታከለበት ሙሉ ቪዲዮ ያቀርባል

💡 ይህ ባህሪ በተለይ ለ:
• ተማሪዎች 📚
• ሪሰርች ሰራተኞች 🔬
• ኮንተንት ፈጣሪዎች 🎥
• ትምህርት እና ሪፖርት ማብራሪያ 🧠

🚀 AI አሁን መረጃን እንደ ፊልም እንዲታይ እያደረገ ነው!
❤4🔥3👏1
July 25, 2026 2.9K 10 4