የAI ደህንነት ላይ አዲስ ስጋት ▪OpenAI፣ Anthropic እና Google DeepMind የAI ቴክኖሎጂ… — Li Man Tech — TG.ME

🤖የAI ደህንነት ላይ አዲስ ስጋት

OpenAI፣ Anthropic እና Google DeepMind የAI ቴክኖሎጂ ወደ ባዮሎጂ ዘርፍ እየገባ በመሆኑ የBioweapon አደጋን ለመቀነስ ተጨማሪ የደህንነት ሙከራዎችና የመዳረሻ ገደቦች እያደረጉ ነው።

💡 ትልቁ ጥያቄ፦ AI የሰውን ልጅ ለማገዝ ብቻ ነው የሚያድገው፣ ወይስ አዲስ አደጋዎችንም ይፈጥራል? 🧠⚠️

የAI አቅም እየጨመረ ሲሄድ የSafety እና የControl ጉዳይም እየበረታ ነው።
🔥2🤷1
September 2, 2026 442 3