@LEM30yr · 576 subscribers
Lemlem
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/LEM30yrIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created October 25, 2023per Telegram
We have been tracking it since August 20, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ሠላም እንዴት ናችሁ ለምለም ታምራት ሠሎሜ አጥናፉ ሠዉነት መኮንን አቢጌል ዘሪሁን ማሪያም በሀይሉ ሀድራ በድርጋ ነገ ሀሙስ ከጠዋቱ 3:00 ሠዓት ላይ ትምህርት ቤት ስለምንፈልጋችሁ እንድትገኙልን።
[media, no text]
ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረዉ ተማሪዎች የመመረቂያ ጋዋን ነገ ማክሠኞ እንድትመልሱ 1. ኤርሚያስ ያሬድ 2. ኑሀሚን ክፍሌ 3.ሳምሶን ኦብሳ 4. ቢታኒያ ታምራት 5.ዩርዳኖስ ሙላት
𝑭𝒐𝒓 𝒏𝒆𝒘 𝑮𝒓𝒂𝒅𝒆 12 𝒓𝒆𝒈𝒊𝒔𝒕𝒆𝒓𝒆𝒅 𝒔𝒕𝒖𝒅𝒆𝒏𝒕𝒔 𝒐𝒏𝒍𝒚
[media, no text]
🌺 የልብ ምስጋና 🌺 ለ ውድና ለምወዳችሁ ተማሪዎቼ በሙሉ፤ አብራርቼ ለመናገርና የልቤን ደስታ ለመግለጽ ቃላት ያጥሩኛል! ስለሰጣችሁኝ ድንቅና ዘላለማዊ ስጦታዎች—ከማንኛውም ነገር የሚጠብቀኝን አባቴን መድኃኔዓለምን፣ ልዩና መዓዛው ደስ የሚለውን ሽቶ፣ እንዲሁም ውድና እንቁ የሆነውን ሰዓት—ከልብ የመነጨ ታላቅ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ። የመድኃኔዓለም ስጦታ፦ መንፈሴን የሚያድስ፣ ጥበቃንና ሰላምን የሚያስታወሰኝ ትልቁ ስጦታዬ ነው። ሽቶው፦ የፍቅራችሁና የቅንነታችሁ መዓዛ ሁልጊ…