ዘመቻ እንግሊዝኛ ላይ| Part 9 is OUT NOW!
የክረምት የእንግሊዘኛ ዘመቻችን ክፍል 9 ተለቋል! 🎬
💡 In this video:
• Mastering the Simple Past Tense to describe completed past actions
• Understanding Regular vs. Irregular Verbs and how to use Verb 2 (V2)
• Forming Negative sentences using didn't + Verb 1
• Constructing Questions using Did + Subject + Verb 1
📌 ቪዲዮውን ተከታትላችሁ በቴሌግራም ግሩፓችሁ የተሰጠውን አጭር የቪዲዮ Homework (ትላንት ከጠዋት እስከ ማታ ያደረጋችሁትን በ Simple Past Tense / Verb 2 በመጠቀም መናገር) መስራታችሁን እንዳትረሱ!
👇 አሁኑኑ ይመልከቱ : https://www.youtube.com/watch?v=fHBqkHD4z0Y

37August 22, 2026 10.4K 3