@lawabelethio
ይህ channel ⚖️. ነፃ የህግ የማማከር አገልግሎት፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጆች፣ ደንቦች፣ መመሪያዎች፣ የውል ፎርሞች እና መፅሐፍቶች እዚሁ ያገኛሉ። Here on our channel, we provide pro bono service. You could also get access justice 👀👀👀👀 ዐቃቤ ሕግ አቤል ተሾመ ⚖️⚖️⚖ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Http://t.me/lawabelethio
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/lawabelethioIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
We have been tracking it since November 21, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
⚖️ በዋስትና ከመፍታት አኳያ አዲሱ የወንጀል ሥነ ሥርዓት ና ማስረጃ ሕግ ምን ይዞ መጣ ? ⚖️በዋስትና ከመፈታት አኳያ አዲሱ የወንጀል ሥነ ሥርዓትና ማስረጃ ሕግ ያመጣቸው አዳዲስ ነገሮች መካከል:- 1. "ያለ ዋስትና መለቀቅ (Release without bail/unconditional release)" የተሰኘ አዲስ ድንጋጌ አምጥቷል:: በዚህ ድንጋጌ መሠረት ተጠርጣሪው የተጠረጠበትን ወንጀል ስለመፈጸሙ ወይም የተባለው ወንጀል ስለመፈጸሙ አጠራጣሪ (doubtful) በሆነ ጊ…
በኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ መሠረት አንድ ድርጊት ወንጀል ተፈጽሟል የሚባለው ወንጀሉን የሚያቋቁሙ ሦስት መሠረታዊ ፍሬ ነገሮች (Elements of a Crime) በአንድነት ተሟልተው ሲገኙ ብቻ ነው። እነዚህም ሦስት ፍሬ ነገሮች በሕጉ አንቀጽ 23(2) ላይ በግልጽ ተደንግገዋል። እነዚህን ሦስት የወንጀል ማቋቋሚያ ፍሬ ነገሮች የኢትዮጵያ ፍትህ ሚኒስቴር እና የወንጀል ሕጉን መሠረት በማድረግ እንደሚከተለው ማብራራት ይቻላል፡ 1. ሕጋዊ ፍሬ ነገር (Legal Element)…
[media, no text]
የነዳጅ ውጤቶች ግብይት አዋጅ ቁጥር 1363/2017 የአገራችንን የነዳጅ ግብይት ሥርዓት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ለመምራት፣ ግልጽነትን ለማስፈንና ሕገ-ወጥ ዝውውርን ለመግታት ይህ የነዳጅ ውጤቶች ግብይት አዋጅ ቁጥር 1363/2017 መውጣቱ በአዋጁ መግቢያ ላይ ተገልጿል። ይህ አዋጅ በዘርፉ ላይ የተሰማሩ ተዋናዮችን በተመለከተ የተለያዩ ድንጋጌዎችን ይዟል። በአዋጁ ክፍል ሁለት ላይ የግብይት ተዋናዮች (ከአስመጪ፣ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት፣ አከፋፋይ፣ ማደያዎች እስከ ነዳጅ አጓጓዦ…
የወንጀል ይርጋ። የክስ ይርጋ:- ዐቃቤ ሕግም ሆነ የግል ተበዳይ ወንጀል ፈጽሟል በተባለው ሰው ላይ ክስ ሊያቀርቡ የሚችሉበትን የጊዜ ገደብ የሚያስቀምጥ ሲሆን ዝርዝር አሠራሩ በወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ከቁጥር 216 እስከ 222 ተቀምጧል ። በዚህ ሕግ ቁጥር 217 እንደተገለጸው ከፍተኛውን ቅጣት ማለትም የሞት ፍርድ ወይም የዕድሜ ልክ ፅኑ እሥራትን ሊያስቀጡ የሚችሉ ወንጀሎች ተፈጽመዋል ከተባሉ ከሀያ አምስት ዓመት በኋላ ክስ አይቀርብባቸውም ። በሌላ በኩል ከአንድ ዓመት …