📖 ወደ “ጛሩ ሒራ” ዓለም አቀፍ የንባብ ውድድር እንኳን በደህና መጡ! 🎉
ለመመዝገብና በውድድሩ ለመሳተፍ ፍላጎት ስላሳያችሁ በጣም ደስ ብሎናል። ከምዝገባ ጀምሮ መጽሐፉን እስከማግኘትና በውድድሩ ለመሳተፍ ድረስ የሚያስፈልጋችሁን ሙሉ ትብብርና መመሪያ እንሰጣችኋለን። 🤝
🇪🇹 በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በተዘጋጀው “ጛሩ ሒራ” የንባብ ውድድር እንድትሳተፉ እና መልካም ውጤት እንድታመጡ እኛም በጉጉት እንጠብቃችኋለን። 🏆📚
👨👩👧👦 የ“ጛሩ ሒራ” ቤተሰብ አባል እንድትሆኑ እንፈልጋለን!
ከሁሉም በላይ ለእኛ ታማኝነትና ግልጽነት ወሳኝ ናቸው። ስለዚህ ስለ ውድድሩ፣ ምዝገባው ወይም ሌላ ጥያቄ ማረጋገጥ ከፈለጋችሁ፦
📞 0942 189 967 / 0946 248 626 ደውላችሁ ማረጋገጥ ትችላላችሁ።
📍 ወይም አዲስ አበባ፣ አብነት አደባባይ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ በሚገኘው የምዝገባ ቢሮአችን በአካል በመምጣት መረጃውን ማረጋገጥ ትችላላችሁ።
🎥 እንዲሁም ለመመዝገብ፣ መጽሐፉን ለማግኘት እና ተወዳዳሪ ለመሆን የሚያስፈልጉትን ሂደቶች በደረጃ የሚያብራሩ ቪዲዮዎችን እንልካለን።
🌹 አላህ በመረጣችሁት መልካም ምርጫ ያስደስታችሁ፣ መልካም ውጤት እንመኝላችኋለን! 🤲
📚 “ጛሩ ሒራ” — ዓለም አቀፍ የንባብ ውድድር የምዝገባ ዘርፍ
ለመመዝገብ
https://sulmahira.et/register?ref=121
በቴሌግራም ቦት:
https://t.me/gharuhirabot?start=ref_121
በአካል ለመመዝገብ: አዲስ አበባ አብነት አደባባይ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ በመምጣት
በስልክ: 0942189967
0946248626
አዘጋጅ: Falah Islamic Organization
ከሡልማሒራ ተቋም ጋር በመተባበር
https://t.me/sulmahira_et
Forwarded from✿◠‿◠﹩ღḯʟε Editing

September 6, 2026 8