በየቀኑ ተቅዋን ለማሳደግ የሚረዱ 5 ልምዶች 3-ሰላትን በጊዜው መስገድ። 2-በየቀኑ ጥቂት ቁርአን ማንበብ እና… — 🖤 قرة عين 🖤 — TG.ME

በየቀኑ ተቅዋን ለማሳደግ የሚረዱ 5 ልምዶች

3-ሰላትን በጊዜው መስገድ።

2-በየቀኑ ጥቂት ቁርአን ማንበብ እና

ትርጉሙን ማሰላሰል።

3-አስቲግፋር (أستغفر الله) ብዙ ማለት።

4-ከማንኛውም ኃጢአት ፈጥኖ ተውባ

ማድረግ።

5-እያንዳንዱን ተግባር "አላህ በእኔ ደስ

ይለዋልን?" ብሎ ራስን መጠየቅ።

አላህ ከሙተቂዎች ያድርገን፣ ልባችንን በተቅዋ ይሙላልን። 📚
September 2, 2026 50 1