✍
እንዲህ ተወርቷል…………
ሸይጧን አላህ ይርገመውና "ማንኛውም ሰው ላይ አንድ ነገር ብቻ ቢሳካልኝ ከዝያ በኋላ እንደፈለገ ጌታውን ቢያመልክ አያሳስበኝም ነበር" አለ።
"ይህን ያህል ያጓጓህ ምኞትህ ምንድን ነው?" ሲባል;
👇
👉"ከስቡን ሐራም ማድረግ" አለ።
ከዝያማ………………
🔥የሚበላው ሐራም ነው፤
🔥የሚጠጣው ሐራም ነው፤
🔥የሚለብሰው ከሐራም ነው፤
🔥ሐጅ ቢያደርግ ከሐራም ነው፤
🔥ሰደቃ ቢያደርግ ከሐራም ነው፤
🔥ቢጾም የሚያፈጥረው በሐራም ነው፤
🔥ቢያገባ ወጪው ምኑ ከሐራም ነው።
🤲እንዲህ ካለ ሙሲባ አላህ ይጠብቀን🤲
©️hamdu kuwanta
3August 20, 2026 214 1