አንድ አባት ለሴት ልጁ ዱዓ ሲያደርግ :- አላህ ለአንቺ ዲኑን የሚጠብቅ፣ መልካም ባህሪ ያለው፣ ልብሽን… — 🖤 قرة عين 🖤 — TG.ME

አንድ አባት ለሴት ልጁ ዱዓ ሲያደርግ :-

አላህ ለአንቺ ዲኑን የሚጠብቅ፣ መልካም

ባህሪ ያለው፣ ልብሽን የሚያሳርፉ፣ በዱንያም

በአኼራም የሚጠቅምሽ ባል ይወፍቅሽ🤲

ፍቅራችሁን በምሕረትና በበረከት ያድርገው፣

ቤታችሁንም በሰላምና በሳኪና ይሙላው ።

ይህችንም አጭር ስንኝ ልብ ውስጥ አኑሪ፦

"አላህ የጻፈው አይዘገይም
የዘገየውም አልተከለከለም።
የኔ ድርሻ ከሆነ፣
በትክክለኛው ጊዜ ወደ እኔ ይመጣል🌟።"

አላህ ልብሽን በእርጋታ ይሙላው💖

ዱዓሽንም በሚበጀዉ መልኩ ይቀበልሽ 🤲🌹
🥰1
July 30, 2026 298 1