እንዳንተ ፈቃድ ይሁን!» እኛ የምንፈልገውን እንመኛለን፤ አምላካችን ግን የሚጠቅመንን ይሰጠናል። ያልተሰጠህ… — ኩራዝ — TG.ME

«እንዳንተ ፈቃድ ይሁን!»


እኛ የምንፈልገውን እንመኛለን፤ አምላካችን ግን የሚጠቅመንን ይሰጠናል። ያልተሰጠህ ወይም የዘገየብህ ነገር ሁሉ አምላክ ካንተ በላይ ለነፍስህና ለነገህ የሚያስብልህ ስለሆነ ነው!

በጸሎትህ አምላክን «ለምን?» ብለህ አትጠይቀው፤ «እንደ ፈቃድህ ይሁን» በለው እንጂ። የፈጣሪ ፈቃድ ሁልጊዜ ለልጆቹ በጎና በረከት ነው።

"እርሱ ለአንተ የሚጠቅምህን ከአንተ በተሻለ ያውቃልና!"
— አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ
❤5
September 6, 2026 128 2