እንኳን ለታላቁ ቅዱስ አባ ዮሐንስ ሐጺር ዓመታዊ የፍልሠት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን ቀና ሲሉ ሥሉስ… — ኩራዝ — TG.ME

🥀እንኳን ለታላቁ ቅዱስ አባ ዮሐንስ ሐጺር ዓመታዊ የፍልሠት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን

ቀና ሲሉ ሥሉስ ቅዱስን ዝቅ ሲሉ እንጦሮጦስን ያዩ የነበረ የደረቀ እንጨት ተክለው በጸሎታቸው ያለመለሙ 7ቱ ሊቃነ መላእክት ክንፋቸውን ቀድሞ ለማልበስ ይገፋፉባቸው የነበሩ ቅዱስ አባታችን ከብዙ በጥቂቱ ለበረከት ያክል🙏🙏🙏
❤3👏2
September 4, 2026 266 1