Forwarded fromኦር♱ ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ⛪️የቀኑ መጀመሪያ እግዚአብሔርን ማመስገን ነው!"እንኳን ለአዲሱ ቀን በሰላም አደረሳችሁ። ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር እያንዳንዱን እርምጃችንን ይባርክ፤ ቀናችንን የሰላም፣ የፍቅርና የበረከት ያድርግልን።አሜን! 🙏🍀 መልካም ቀን 🍀👉 ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ @http_Orthodox_newst.me/kuraz2016/9496Translate31September 3, 2026 122