ነሐሴ 24 በዚህች እለት ታላቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት እና ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ አረፉ፡፡ የአባታችን… — ኩራዝ — TG.ME

ነሐሴ 24 በዚህች እለት ታላቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት እና ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ አረፉ፡፡ የአባታችን በረከት፤ ምልጃ፣ ጸሎት ቃልኪዳናቸው ከሁላችን ጋር ይሁን፡፡

እናንተን የሚቀበል እኔን ይቀበላል እኔንም የሚቀበል የላከኝን ይቀበላል በነቢይም ስም ነቢይን የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይቀበላል በፃድድም ስም ፃድቅን የሚቀበል የፃድቅን ዋጋ ይቀበላል ከእነዚህ ከተናናሾቹ ለአንዱ በደቀ መዝሙሬ ስም ቀዝቃዛ ፁዋ ውኃ ብቻ የሚያጠጣ እውነት እውነት እላችኋለሁ ዋጋውን አያጣም ። ((ማቴ 10÷40-42))ከቅዱሳን በረከት ረድኤት ያሳትፈን ።🙏🙏🙏


ሰናይ ዕለተ ሰንበት

ኩራዝ
የዕውቀት አድማስ
❤4
August 30, 2026 348 4