ALERT ‼️ ‼️ የማግ ማሽን F270 ለገዛቹ በሙሉ ይህ ማግ ማሽን 11Oz ኖርማል ማግ እስከ 30Oz… — KK PRINTING ማሽን©️ — TG.ME

ALERT ‼️ ‼️

የማግ ማሽን F270 ለገዛቹ በሙሉ

ይህ ማግ ማሽን 11Oz ኖርማል ማግ እስከ 30Oz ረጃጅም ቦትሎች መስራት ይችላል !

ኖርማል ማግ በምንሰራበት ጊዜ በአንዱ ሳይድ ክፍት ስለሚሆን በአጭር ጊዜ ሊበላሽ ይችላል ። ስለዚህ በክፍቱ በኩል ባዶ ማግ ማድረግ ይኖርብናል ።

በተደጋጋሚ 11Oz (ኖርማል ማግ ) የምትሰሩ ከሆነ 11Oz ሞልድ ተጨማሪ በመግዛት በቀላሉ እየቀያየርን መጠቀም እንችላለን ።

11Oz ሞልዱን ለምትፈልጉ ማሽኑን ከኛ ለገዛቹ በ50 % ቅናሽ 🤩
July 25, 2026 3.1K 5