ኮምቦ ሂትኘረሶች መካከል ልዩነት አለ ? አዎ በጣም የተለያየ አይነት 8 in 1 , 11 in 1 ሆኖ ይዘታቸዉ በጣም የተለያየ ሊሆን ይችላል በተጨማሪም የተለያየ ጥራት ያላቸዉ ማሽኖች አሉ ለምሳሌ እኛ የምናስመጣዉን የFREESUB P8038 ብራንድ 8 in 1 ሂትኘረስ ይዘቶች እንንገራቹ 38 * 38 CM የቲሸርት ማተሚያ 2 * 11OZ የማግ ሞልድ ( ገበያ ላይ ላሉት ኖርማል ማጐች ማተሚያ ሲሆን ሁለት መሆኑ እንደ ተቀያሪ ያገለግለናል ። 1 * 20OZ የማግ ሞልድ ( የዉሃ ቦትሎችና ፣ ረጃጅም የሆኑ ማጐች ላይ ሙሉ ህትመት ያትምልናል ። ገበያ ላይ ባሉት 8 in 1 አናገኘዉም ። 1 * CAP ( ኮፊያዎች ላይ ለማተም ) 2 * PLATE ( 2 ሳይዝ ያላቸዉን ሳህኖች ለማተም ያገለግለናል ) 1 * PEN ( በአንድ ጊዜ 12 እስክሪኘቶ ላይ ማተም ይችላል )t.me/KKAY01/452TranslateSeptember 2, 2026 1.2K 2 2