የገንዘብ ኒውሮሳይንስ
ገንዘብ በአዕምሮአችን ውስጥ ምን ያህል ቦታ ይይዛል?
ኒውሮሳይንስ እንደሚለን ስለ ገንዘብ ያለን አስተሳሰብ በልጅነታችን ይቀርጻል። ወላጆቻችን ስለ ገንዘብ የነበራቸው እምነት በአዕምሮአችን ውስጥ "ዋና ፕሮግራም" ሆኖ ይቀመጣል።
የሰው ዲዛይን እያንዳንዱ የኃይል ዓይነት ገንዘብን የምናግኝበት የተለየ መንገድ እንዳለው ያሳየናል።
አንዳንዶች ገንዘብ የሚያገኙት በስራ ነው፤ ሌሎች በግንኙነት፤ ሌሎች ደግሞ በፈጠራ ነው.....
ገንዘብ ኃይል ነው። እንደ ሌላው ኃይል ሁሉ ይፈሳል፣ ይንቀሳቀሳል፣ ይለወጣል።
ክርስትና "ገንዘብን መውደድ የክፋት ሥር ነው" ይለናል (1ጢሞ 6፥10)
ገንዘብን ሳይሆን ገንዘብን መውደድን ይከለክለናል።
ኤፒጄኔቲክስ ደግሞ የገንዘብ ጭንቀት በጂኖችህ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ እንደሚያሳድር ያረጋግጣል።
ዛሬ ስለ ገንዘብ ያለህን አስተሳሰብ ተመልከት።
ገንዘብ ጠላት ነው?
ወይስ መሳሪያ?
መልሱ ህይወትህን ይለውጣል።

4
3September 1, 2026 363 3