@KibromLighthouse · 2.6K subscribers
High performance coache| Leadership Activator| Alignment Strategist. 0922439919 @KibromKM
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/KibromLighthouseIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created March 31, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 18, 2026
Also reachable as @kibromkid
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
#ችሎታ #ዓላማ
የገንዘብ ኒውሮሳይንስ ገንዘብ በአዕምሮአችን ውስጥ ምን ያህል ቦታ ይይዛል? ኒውሮሳይንስ እንደሚለን ስለ ገንዘብ ያለን አስተሳሰብ በልጅነታችን ይቀርጻል። ወላጆቻችን ስለ ገንዘብ የነበራቸው እምነት በአዕምሮአችን ውስጥ "ዋና ፕሮግራም" ሆኖ ይቀመጣል። የሰው ዲዛይን እያንዳንዱ የኃይል ዓይነት ገንዘብን የምናግኝበት የተለየ መንገድ እንዳለው ያሳየናል። አንዳንዶች ገንዘብ የሚያገኙት በስራ ነው፤ ሌሎች በግንኙነት፤ ሌሎች ደግሞ በፈጠራ ነው..... ገንዘብ ኃይል ነው። እንደ ሌላው ኃይል ሁሉ ይፈሳል፣ ይንቀሳቀሳል፣ ይለወጣል። ክርስትና "ገንዘብን መውደድ የክፋት ሥር ነው" ይለናል (1ጢሞ 6፥10) ገንዘብን ሳይሆን ገንዘብን መውደድን ይከለክለናል። ኤፒጄኔቲክስ ደግሞ የገንዘብ ጭንቀት በጂኖችህ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ እንደሚያሳድር ያረጋግጣል። ዛሬ ስለ ገንዘብ ያለህን አስተሳሰብ ተመልከት። ገንዘብ ጠላት ነው? ወይስ መሳሪያ? መልሱ ህይወትህን ይለውጣል።
🚀 Enjoying My Content? 💎 Have Telegram Premium? Show your support by boosting my channel: 😏 https://t.me/boost/KibromLighthouse Your boost helps unlock more features and supports me in creating even better content for you. ❤️ Thank you for your support! 🙏 @KibromLighthouse ✅
👉 ማር 11፡23 ማንም ያለው ነገር እነዲደረግለት ቢያምን በልቡ ሳይጠራጠር፣ ይህን ተራራ ተነቅለህ ወደ ባህር ተወርወር ቢል ይሆንለታል 👉 ማቴ 21፡22 አምናችሁም በፀሎት የምትለምኑትን ሁሉ ትቀበላላችሁ፡፡ 👉 ማር 11፣24 የፀለያችሁትን፣ የለመናችሁትንም (የፈለጋችሁትን) ሁሉ እንዳገኛችሁ እመኑ የሆንላችሁማል፡፡ 👉 ማር 9፡23 ለሚያምን ሁሉ ይቻላል፡፡ 👉ማቴ 7፡7 ለምኑ(ጠይቁ) ይሰጣችሁማል፣ ፈልጉ፣ ታገኙማላችሁ፣ አንኳኩ፣ ይከፍትላችሁማል፡፡