Good morning folks✨ የሆነ ቦታ ላይ “I really don’t understand this year…

Good morning folks✨

የሆነ ቦታ ላይ “I really don’t understand this year, every 2 minutes is monday😑” ሲሉ ሰማው..እና ለካ እውነታቸውን ነው..ግዜው በጣም እየሮጠ ነው እኛም አብረነው መሮጥ ይኖርብን ይሁን? ወይስ ምን ያስሮጠናል? እኔንጃ🤷‍♂️

ለማንኛውም መልካም ስራ..መልካም ትምህርት..መልካም ቀን✌️
❤12🙏3🤩2
2 ноября 2026 г. 561 2