You can market anything if you understand this rule!SOCIAL PROOF - ብዙ ሰው ያደረገውን ነገር የማመን አዝማሚያ አለን… “ okay ይሄ ሁሉ ሰው ከተጠቀመውማ እቃው ጥሩ ነው ማለት ነው “ እንላለን. ስለዚህ እናንተ እንደ marketer የሆነን እቃ ስትሸጡ ይህንን መንገድ ተጠቀሙበትt.me/khalidempiree/5237 ноября 2026 г. 419