Peer pressure is so powerful! የፈለገ ጠንካራ ብትሆኑ, የፈለገ በራሳችሁ ምትተማመኑ ብትሆኑ…

Peer pressure is so powerful!

የፈለገ ጠንካራ ብትሆኑ, የፈለገ በራሳችሁ ምትተማመኑ ብትሆኑ, የፈለገ የአቋም ሰው ብትሆኑ የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ peer pressure (የአቻ ግፊት) ወይ ገደል ይከታቹሀል (Negative peer pressure) ወይ ደሞ ከገደል ያስወጣቹሀል (positive peer pressure)

ስለዚህ ረጅሙን ግዜያችሁን ከማን ጋር እንደምታሳልፉ በጥንቃቄ ምረጡ✌️
❤11
31 октября 2026 г. 569 2