የመጨረሻ ማሳሰቢያ ለ2019 አ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ላላካሄዳችሁ የተማሪ ወላጆች በሙሉ
ከላይ ለተጠቀሰው የትምህርት ዘመን የምዝገባ የጊዜ ሰሌዳ ያሳወቅን መሆኑ ይታወቃል።ነገር ግን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ያልተመዘገቡ ወላጆች መተው በጠየቁት መሰረት ከሃምሌ 15-16 ቀን 2018 አ.ም ድረስ ተጨማሪ 2 የመመዝገቢያ ቀናት የሰጠን መሆኑን እየገለጽን በተጠቀሰው ቀን ውስጥ መታችሁ ያላስመዘገባችሁ የተማሪ ወላጆች በቦታችሁ አዳዲስ ተማሪዎችን መቀበላችንን የምንቀጥል መሆኑን እየገለጽን ሳታስመዘግቡ ቀርታችሁ ቦታው ቢሞላ ሃላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን እንገልጻለን።
የት/ቤቱ አስተዳደር











