@MLASSC · 947 subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/MLASSCIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created November 10, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 21, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ከ8ኛ ከፍል ወደ 9ኛ ክፍል ያለፉ ተማሪዎች የምደባ ቦታ።
[media, no text]
የመጨረሻ ማሳሰቢያ ለ2019 አ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ላላካሄዳችሁ የተማሪ ወላጆች በሙሉ ከላይ ለተጠቀሰው የትምህርት ዘመን የምዝገባ የጊዜ ሰሌዳ ያሳወቅን መሆኑ ይታወቃል።ነገር ግን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ያልተመዘገቡ ወላጆች መተው በጠየቁት መሰረት ከሃምሌ 15-16 ቀን 2018 አ.ም ድረስ ተጨማሪ 2 የመመዝገቢያ ቀናት የሰጠን መሆኑን እየገለጽን በተጠቀሰው ቀን ውስጥ መታችሁ ያላስመዘገባችሁ የተማሪ ወላጆች በቦታችሁ አዳዲስ ተማሪዎችን መቀበላችንን የምንቀጥል መሆ…
[media, no text]
ለነባር ተማሪ ወላጆች በሙሉ እንደሚታወቀው ለ2019 አ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ ከሃምሌ 1-6 ቀን 2018 አ.ም ድረስ የነበረ ቢሆንም በአንዳንድ ወላጆች ጥያቄ ምክንያት እስከ ሃምሌ 10 ቀን 2018 አ.ም ድረስ የተራዘመ መሆኑ ይታወቃል።ነገር ግን በተራዘመው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ያልተመዘገባችሁ እንዳላችሁና አንዳንዶቻችሁም ሌላ ት/ቤት መሸኛ ሳትወስዱ ምዝገባ የፈጸማችሁ እንዳላችሁ የደረስንበት በመሆኑ ከሰኞ ሃምሌ 13 ቀን 2018 አ.ም ጀምሮ በቦ…