ቀበና ለህፃናት መቦረቂያ ፣ለአዋቂዎች መንፈስ ማደሻ !የዘመናት ትዝታችን ብቻ ሆኖ፣ በቆሻሻና በጥሻ ተከቦ የነበረው የቀበና ወንዝ፤ ዛሬ ላይ ለህፃናት መቦረቂያ፣ ለአዋቂዎች የመንፈስ ማደሻና የጐቢኚዎች መዳራሻ ሆኗል።መዲናችን አዲስ አበባን በእውነትም እንደ ስሟ "አዲስና ዉብ አበባ" ካደረጉት አስደናቂ ለዉጦች አንዱ ሆኗል።ከንቲባ አዳነች አቤቤt.me/kera06comm/1144TranslateJuly 9, 2026 99