በቅዳሜና እሁድ ገበያ በመሸመታቸው የኑሮ ውድነት ጫናን መቀነስ መቻላቸውን ሸማቶች ገለጹ በቅዳሜና እሁድ ገበያ ማእከላት የተለያዩ ምርተችን በመሸመታቸው የኑሮ ውድነት ጫናን መቀነስ መቻላቸውን በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማን ወረዳ 06 ጎፋ ካምፕ በሚገኘው ማእከል ሲገበዩ ያገኘናቸው ሸማቶች ገለጹ። የወረዳው ኮሙኒኬሽን ፅ/ቤት በዛሬው እለት በገበያ ማእከሉ በመገኘት በምርት አቅርቦት፣ ጥራትና ዋጋ ዙሪያ ሸማቶችን አነጋግሯል። በጎፋ መብራት ሃይል ኮንዶም…
March 21, 2026 111