ክብር ሁሉን ውብና መልካም ላደረገልን ለአምላካችን ይሁን!!
አንድ ክፍለ-ዘመን በተጠጋው የቀበና አድቬንቲስት ት/ቤት ታሪክ የመጀመሪያ የሆነው " NOVICES " የ12ኛ ክፍል ባች 100 % ከማሳለፋችንም ባሻገር ልጆቻችን ያስመዘገቡት ውጤት በእጅጉ ደስ የሚያሰኝ እና የሚያኮራም ነው።
በጥቅሉ ከተፈተኑት 48 ጠቅላላ ተማሪዎች
10.41% (5 ተማሪዎች ) ከ500 በላይ
72.91%(35 ተማሪዎች) ከ400 በላይ
14.58 % (7 ተማሪዎች) ከ 379-399
2 % (1 ተማሪ ብቻ) 341
በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ!!ደስ አለን!!
23
3August 31, 2026 643