@kawgms · 2.4K subscribers
Kegn. Andarge W/Giorgis Memorial School Official Telegram Channel
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/kawgmsIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created March 18, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 24, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
9 advertisers placed 9 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
መጠይቁን ለመሙላት የሚያገለግል መመሪያ
[media, no text]
📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌 ለወላጆች/አሳዳጊዎች እና ተማሪዎች በሙሉ፤ ት/ቤቱ የመማር-ማስተማር ሂደቱን፣ የአገልግሎት አሰጣጡን እና አጠቃላይ እንቅስቃሴዎች ላይ ያለውን ጠንካራ ጎን ይበልጥ ለማጠናከር እና ክፍተቶችን ለማሻሻል የሚያስችል የአስተያየት መጠይቅ አዘጋጅቷል፡፡ ስለሆነም ከታች በተዘረዘሩት ሊንኮች አማካይነት አስተያየት እንድትሰጡ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ 1) ለወላጆች (@kawgmparentBot) 2) ለተማሪዎች (@kawgmstudentBot) 3) ማንኛውንም አ…
የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ነገ ሰኔ 23 ይጀምራል። (ሰኔ 22/ 2018 ዓ.ም )የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 16 ቀን 2018 ዓ.ም በመላ ሀገሪቱ በ607 የፈተና ማዕከላት በስድስት ዙር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል። ለፈተናው በድምሩ 563,501 ተፈታኞች የተመዘገቡ ሲሆን፣ 306,456 የተፈጥሮ ሳይንስ እና 257,045 የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች…
አያይዘውም የዘንድሮው ፈተና በአጭር ጊዜ ታርሞ ይፋ መደረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ ያስችላል ብለው ለተማሪዎች ፣ ወላጆች ፣ ለትምህርት ቤቶችና መምህራን እንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላልፈዋል:: ተማሪዎች ውጤታችሁን የማስፈንጠሪያዉን በመጫን መመልከት ትችላላችሁ https://aa.ministry.et/#/result ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc