#ልመርቃቹ
ያንን ጭንቅ ቀን አለፉት.እግዚአብሔር እኮ እረዳቸው ሞገስ ሆነላቸው
አሁን ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሰዋል ይበሉዋቹ ,ስኬታቹ የሚታይ ይሁንላቹ ስለ እናንተ ሰዎች የእግዚአብሔር አብሮነት የእግዚአብሔር መልካምነት ይናገሩ ይወቁት🙌🏿
#እወዳቹዋለሁ❤️
@JESUSlovingly142 · 5.3K subscribers
🗣የማይረዱህ ሰዎች ስላላዩህ ላንተ ምንም የማይፈይዱልህ ስዎች አልፈውክ ስለሄዱ ግራ ልትጋባ አይገባም ከወደክበት ልትነሳ እግዚአብሔር አንተን ለማንሳት በማን አይን መታየት እንዳለብክ የሚያውቅ ጌታ ነው!! ቢመችህም ባይመችህም ቦታው ቦታህ ካልሆነ መነሳትህ አይቀርም!! በመጥፎ ሰዎች ትብታብ በተናጠች ሀገር ውስጥ በጎ ሰዎች እንዳሉ አትዘንጉ share @JESUSlovingly142
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/JESUSlovingly142Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created June 17, 2020per Telegram
We have been tracking it since July 24, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
15 advertisers placed 23 creatives in this channel · est. CPM $1–5.