Jema Insider: post #3015 — TG.ME

የጎጃም አርበኞች ታሪካዊ አንድነት ሊታወጅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተዋል። በጉጉት የሚጠበቀው ታሪካዊ እርምጃ እውን ሊሆን ተቃርቧል። ጠላትም ሊደነግጥ ይገደዳል 😎 ከተበታተነ የትግል እንቅስቃሴ ወደ ተደራጀ፣ መዋቅራዊ እና ተቋማዊ እድገት እንሸጋገራለን! ድል ለድል አድራጊው ፋኖ 💪💪

July 26, 2026 415