ረመዳን_28 🌙 وَلَا تَحْسَبَنَّ الَّذِينَ قُتِلُوا فِي سَبِيلِ اللَّهِ… — Islamic Tv /Africa/Zawya/Nesiha/Bst/Minber/Dawa/Jeilu/ Yebereka lijoch/ ኢስላማዊ ቲቪ/አፍሪካ/ዛውያ/ነሲሃ/ቢኤስቲ/ሚንበር/ ዳዕዋ/ጀይሉ/የበረካ ልጆች/ — TG.ME

#ረመዳን_28 🌙

وَلَا تَحْسَبَنَّ الَّذِينَ قُتِلُوا فِي سَبِيلِ اللَّهِ أَمْوَاتًا ۚ بَلْ أَحْيَاءٌ عِندَ رَبِّهِمْ يُرْزَقُونَ
እነዚያን በአላህ መንገድ የተገደሉትን ሙታን አድርገህ አትገምታቸው፡፡
በእርግጥ እነርሱ ጌታቸው ዘንድ ሕያዋን ናቸው፤ ይመገባሉ፡፡
(ሱረቱል ኢምራን 3:169)

#መልካም_ጁሙዓ!
#ፍትሕ_በግፍ_ነፍሶቻቸውን_ለተነጠቁ_ወንድሞቻችን

#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
April 29, 2022 6.8K 3