#ረመዳን_27🌙"አማኞች በመካከላቸው ያለው መዋደድ፤ መራራትና መተዛዘን ምሳሌ ልክእንደ አድን ሰውነት ነው። አንድ የሰውነት ክፍሉ ሲጎዳ ሌላኛው የሰውነት ክፍል በህመምና እንቅልፍ በማጣት ህመሙን እንደሚጋራው ሁሉ።(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!t.me/islamictv7/199TranslateApril 28, 2022 6.4K 6