የታላላቅ ሰዎች አባባል: post #114 — TG.ME

ጨለማ ጨለማን ማስወገድ አይችልም፤ ብርሃን ብቻ ነው ይህን ማድረግ የሚችለው። ጥላቻ ጥላቻን ማስወገድ አይችልም፤ ፍቅር ብቻ ነው ይህን ማድረግ የሚችለው።


©Martin Luther King Jr.

SHARE||@tksa_tks
👍16❤9
August 18, 2025 7.4K 6 12