አዲስ አበባ፣ አዳማ፣ ሀዋሳ፣ ጅግጅጋ፣ ሆሳዕና፣ ደሴ፣ ባህር ዳር፣ ጅማ ፣ እና ድሬዳዋ ያመለከታችሁ… — Jimma immigration (ICS Ethiopia) — TG.ME

አዲስ አበባ፣ አዳማ፣ ሀዋሳ፣ ጅግጅጋ፣ ሆሳዕና፣ ደሴ፣ ባህር ዳር፣ ጅማ ፣ እና ድሬዳዋ ያመለከታችሁ ደንበኞቻችን ስም ዝርዝር የለቀቅን ስለሆነ ስምዎን እና ያመለከቱበትን ቅርንጫፍ ወይም ስምዎን እና የትራኪንግ ቁጥርዎን በቴሌግራም ቦታችን @ICSPassportBot ወይም በድረ-ገፅ አማራጭ passport.ics.gov.et ላይ በማስገባት ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጽ/ቤቶቹ በሚያወጡት ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን እንድትወሰወዱና ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት —— Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/

July 27, 2025 2.2K