@ibnukedir · 7.7K subscribers
የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ (ከሰዎች መካከል የመልካም በር ከፋች የሆኑና የመጥፎ በር ዘጊዎች የሆኑ አሉ ፤ እንዲሁም ከሰዎች መካከል የሸር በር ከፋች የሆኑና የመልካም በር ዘጊ የሆኑ አሉ። አላህ የመልካም በር መክፈቻ ቁልፍ በእጁ ላደረገለት ‘ጡባ’ አለለት ፤ አላህ የመጥፎ በር መክፈቻ ቁልፍ በእጁ ላደረገለት ‘ወይል’ አለለት።) [ኢብኑ ማጃህ (237) ዘግበውታል።
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/ibnukedirIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created April 25, 2018per Telegram
We have been tracking it since July 17, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
📤📤📤📤📤📤📤 🌿የጁምዓ ኹጥባ ቁ፡120 🔖ከሙስሊሞች ጋር ሊኖረን የሚገባ መስተጋብር ⁉️ 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🔻ሊደመጥ የሚገባ ወቅታዊ ኹጥባ! 💫የአጅሩ ተካፋይ እንድንሆን ሼር! 🕌 ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ @ibnukedir
🌿🌿🌿🍃ታላቅ የምስራች🍃🌿🌿🌿 አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድና የተከበራችሁ ተማሪዎችና ወላጆች ኢማሙ ነወዉይ የሂፍዝና የተርቢያ ማዕከል መላው ሙስሊም ማህበረሰብን በአላህ ፍቃድ ለማገልገል እና ትውልድን ለመቅረፅ ለብዙ ዓመታት ልምድ ባካበቱት ብቁ መምህራን ለ 2019 ዓ.ል(1448 ሂ.ጅ) ተማሪዎችን ከቁርዓን ሂፍዝ በተጨማሪ የተለያዩ መሰረታዊ የሆኑ ኢስላማዊ እውቀቶችን በየደረጃ ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል :: 🟣የምዝገባ ቀን:- ከ ነሐሴ 16 _ጳጉ…
🌿አዲስ ደርስ 📚ኪፋየቱል ሙተዓቢድ..... 🎙ክፍል፡22 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌 በኢማሙ ነወዊይ የሂፍዝ ማዕከል የተሰጠ። https://t.me/ibnukedir
🌿አዲስ ደርስ 📚ረውደቱል አንዋር 🎙ቁጥር፡79 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌 ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ @ibnukedir
📚የቁርአን ተፍሲር ቁ፡256 📖ሱረቱ-ሩም 🎙ክፍል፡3 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌 አቃቂ ቢላል መስጂድ የተሰጠ @ibnukedir