🔔8ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ🔔
የአ/አ ከተማ አስ/ር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በየካ ፣ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ፣ በኮልፌ ቀራንዮ ፣ በአቃቂ ቃሊቲ በአዲስ ከተማ ፣ ሎሚ ኩራ ፣ በጉለሌ ፡ ቂርቆስ እና ልደታ ክፍለ ከተሞች የሚገኝ ለተለያዩ አገ/ቶች የተዘጋጁ የልማት ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ለማስተላለፍ ይፈልጋል።
ሰለጨረታው ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ…👇
https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=55678

2
1
1January 15, 2026 900 2