🔔ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ🔔
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት አገ/ት የሚውሉ Supply of Sanitary Fixture ግዥ ለመፈፀም በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ሰለጨረታው ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ…👇
https://t.me/iCheretaBot/tender?startapp=72085

August 24, 2026 509