ወዳጆች
በዚህ ቻናል ላይ ኃይሉ አመርጋን አልፎ አልፎ እምንጋብዝበት ምክኒያት ስራዎቹን እንደምትወዱት (እንደ ምትዝናኑባቸው) እርግጠኛ ስለሆንን ብቻ ሳይሆን አልበሙን እኛ ፕሮዲስ ስላደረግነውም ጭምር ነው 😀።
እናም በቀጣዩ የኃይሉ አመርጋ ኮንሰሩት መታደም ለምትፈልጉ ሰባት ( 7 ) ወዳጆቻችን ( ደንበኞቻችን) ትኬት ያዘጋጀን ስለሆነ በዚህ @Hulum 📚📒📕📓📖📘 መልዕክት በመላክ ዕድላችሁን መሞከር ትችላላችሁ 🤞🏻🤞🏻🤞 ።
https://youtu.be/asZszsycNNs?si=zKzTv9Hh6x2Gbxeq


















