ይገምቱ ይሸለሙ 🙏🙏
የፊፋ ዓለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት 4:00 እንደሚካሄድ ይጠበቃል።
ለመሆኑ ዋንጫውን አርጀንቲና ወይስ ስፔን ይወስደዋል?
ግምታችሁን እና ሃሳባችሁን በኮሜንት አጋሩን!
ቀድሞ በትክክል የጨዋታውን ዉጤት የገመቱ ሶስት ሰዎች በቅደም ተከተል የ300 የ200 እና የ100 ብር የአየር ሰዓት ይሸለማሉ🙏
ማሳሰቢያ
1. አንድ ሰው ከአንድ ጊዜ በላይ መገመት አይችልም!!
2. መገመት እና edit ማድረግ የሚቻለው እስከ ምሽቱ 3:00 ብቻ ነው፣ ከዛ በኋላ ኮመንቶቹ screenshot ይደረጋሉ።
https://t.me/HUawada

9July 19, 2026 4K 76 1