💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀: post #12891 — TG.ME

Forwarded fromTG♕︎

السلام عليكم وراحمة الله وبركاته የኢብኑ ተይሚያ የሴቶች ለሴቶች ነሲሓ ግሩፕ ነገ ጁሙዓ ምሺት በኢትዮ 2:00 ሠዓት ጀምሮ ፕሮግራም አለን!! «በተጨማሪም ስለ ስደት አስመልክቶ ሰፍ ያለ ዳሰሳም  በእህቶቻችን ይኖራል! ፕሮግራሙ ስለ ማይቀዳ በሠዓትዎ መጥተዉ ይታደሙ..!» ኢብኑ ተይሚያ የሱናዉ አንበሳ የእውቀት ማዕድ!

August 20, 2026 457 1