Students channel: post #1852 — TG.ME

በ 2018 ዓ.ም  የ ሪሜዲያል  መቁረጫ ነጥብ  

For natural and social science  male students ( 216 )

For natural and social science Female students  ( 204 )

ይህ በ2018 የነበረ ሲሆን  በዛን ጊዜ  ከ 50ሺ በላይ ተማሪዎች 12ተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና አልፈው ነበር

በ2019 ግን የ ሪሜዲያል መግቢያ ነጥብ ከፍ እንደሚል  ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በመግለጫቸው ተናግረዋል ይህም የሆነበት ምክንያት   በ 2018 ዓ.ም  ከ 70ሺ በላይ ተማሪዎች 12ተኛ ማለፋቸው ነው

ማሳሰቢያ :  የሬሜዲያል ውጤት ከ 2018  መቁረጫ ነጥብ ቢበልጥ እንጂ አያንስም   ስለዚህ ከላይ ከተጠቀሰው ውጤት በታች ያላችሁ  የተለያዩ አማራጮችን ብትሞክሩ ይሻላል 

ከላይ የተያያዘ  ምስል የባለፎ አመት እንጂ የዘንድሮው አይደለም
https://t.me/httpentra
Telegram
Students channel
Stay will be Positive Attitude 😎
August 26, 2026 174