@http_Orthodox_news · 1K subscribers
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮን የጠበቁ የተለያዩ ትምህርቶች የሚሠጡበት፤ መዝሙሮች እና ግጥሞች የሚለቀቁበት፤ ስለ ቤተ ክርስቲያናችን ወቅታዊ መረጃዎችን channel ነው። እርስዎም ኦርቶዶክሳውያን ቤተሰቦችን link share በማረግ ሐላፊነቶን ይወጡ ለተዋሕዶ ልጆች በመላክ ኃላፊነታችንን እንወጣ!Owner @yesakorr https://t.me/http_orthodox_news
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/http_Orthodox_newsIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created January 6, 2026per Telegram
We have been tracking it since September 2, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
[media, no text]
✅ይህ ዓለም በብዙ ሸክም ውጥረትና ጭንቀት የተሞላ ነው ብዙ ጊዜ የራሳችንን ችግሮች በራሳችን አቅም ለመሸከም ስንሞክር እንዝላለን ጌታችን ክርስቶስ ግን ዛሬ የሚጋብዘን ወደ እርሱ እንድንመጣና እውነተኛ እረፍትን እንድንወስድ ነው የእርሱ እረፍት ጊዜያዊ ሳይሆን የውስጥ ነፍሳችንን የሚያሳርፍ ሰላም ነው✅ ✅"እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕ…
✨ተመስገን☦️🙏
"ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!" "ደስ በማይላቸው ጊዜ እግዚአብሔርን የሚያመሰግኑ ሰዎች በእውነት እግዚአብሔርን የሚወዱ ናቸው።" — ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ ሁሉ ሰላምታንና ፍቅርን የምታካፍሉበት፣ የለመናችሁት የሚሰማበትና ያሰባችሁት የሚሳካበት የተባረከ ጠዋት ይሁንላችሁ። አሜን! ⛪ ✨ መልካም ቀን ይሁንልን ✨ 👉 ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ @http_Orthodox_news
ዝናውን ሰምቼ ፈለኩት ከሾላ ላይ ሆኜ አየሁት ከአንተ ጋር ነኝ አለኝ መድኀኒቴ ዛሬስ መዳን ሆነልኝ ለቤቴ የረከሰው ቤቴን ጌታዬ ሳይንቀው ጨለማውን ገፍ ብርሃን አደረገው ለገናና ክብሩ ለእርሱ ተንበርክኬ ዛሬ ተለወጠ ጎስቋላ ህይወቴ አዝ___ እንደምን ወደደኝ ምን አግኝቶ ከኔ ህይወቴ ያደፈ ነው የገባውን ኩነኔ አርኩ ግን ጎበኘኝ በማዳን አዋጁአ ስሙን አተመብኝ አደረገኝ ልጁ አዝ__ የአብርሃም አምላክ የእስራኤል መና የጠፋውን ሊፈልግ ሊያደን መጥቷልና እኔም ጎበ…