Forwarded fromSh Sh
የአብስራ ዳዊት የ7ኛ A ክፍል ተማሪ ዛሬ ሂወቱ ማለፉን ከቤተሰቦቹ ለማወቅ ተችሏል ሆኖም በተማሪያችን ሞት የተሰማን ሀዘን ጥልቅ ነዉ!!! ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እንመኛለን ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ። ስለ ልጃችን ሞት የተሰማችሁን ሀዘን መግለፅ ለምትፈልጉ በወላጅ ስልክ ቁጥር በ0903118728 መደወል ትችላላችሁ ነፍስ ይማር!!
August 22, 2026 824